Thank you and I now give the floor to the coordination and now I give the platform to the coordination of associations and individuals for freedom of conscience.
አመሰግናለሁ እና አሁን ወለሉን ለማስተባበር እሰጣለሁ እና አሁን መድረኩን ለሕሊና ነፃነት ለማህበራትና ለግለሰቦች ማስተባበሪያ ሰጥቻለሁ።
With Stop Amhara Genocide, we have tirelessly raised the alarm to this Council about the ongoing Amhara genocide in Ethiopia.
ከስቶፕ አማራ ጄኖሳይድ ጋር በመተባበር የአማራውን የዘር ፍጅት በተመለከተ ይህን ኮሚሸን ያለመታከት ስናሳስብና ስናስጠነቅቅ ቆይተናል
Other NGOs, the UN Commission on Genocide Prevention, and experts mandated by this Council have also warned of the disturbing signs of genocide and stressed the need for decisive action.
በተጨማሪም ሌሎች የሲቪል ሰብአዊ መብት ተሟጋች ማህበራት፣ የተባበሩት መንግህታት የዘር ፍጅትን ተከላካይ ክፍልና፣ በዚህ ኮሚሽን የተሰየመው መርማሪ ቡድንም ሳይቀር፣ በኢትዮጵያ ስላየው የዘር ፍጅት ምልክቶች አስጠንቅቆ፣ አስቸኳይ እርምጃ እንዲወሰድ አሳስቦ ነበር
However, to our dismay, the mandate of the experts has been terminated and the investigation has been abandoned.As a result, the situation has deteriorated to catastrophic proportions.
ነገር ግን አሳሳቢ በሆነ ሁኔታ የመርማሪው ቡድን ማንዴትና ምርመራው እንዳይቀጥል ተደርጓል፣ ይህም ውሳኔ አማራዉን ለከፋ ጥቃት አጋልጦታል
I am here today to bring the pleas of the Amhara to this Council:
ዛሬም የአማራውን ጥያቄዎች በቀጥታ ለዚህ ኮሚሽን አቀርባለሁ
How can we expect justice when the perpetrators are entrusted to investigate, prosecute and judge their own crimes?
ምርመራው፣ ክሱና ፍርዱ፣ ወንጀሉን በፈጸሙት ወንጀለኞች እጅ ሆኖ እንዴት ነው አማራ ፍትህ የሚያገኘው?
In light of the ongoing conflict in the Amhara, which has witnessed over 100 reported drone attacks targeting civilians, churches and gatherings, as well as a prolonged state of emergency and escalating violence over the past eight months, How does the UNHRC rationalize its seeming selective focus and inaction compared to its prompt response during the Tigray conflict?”
በአማራ ክልል ከመቶ በላይ የሚሆኑ ሰው አልባ አውሮፕላኖች በሰላማዊ ሰዎች፣ በአብያተ ክርስቲያናት እና በመሰብሰቢያ ቦታዎች ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች እየተካሄዱ ባሉበት ግጭት፣ እንዲሁም የተራዘመውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እና ግፍ፣ ባለፉት ስምንት ወራት ውስጥ እየተባባሰ ከመምጣቱ አንጻር፣
This Council must take the necessary action to end the extermination of the Amhara or risk bearing the burden of guilt or complicity.
ይህ ምክር ቤት የዐማራውን ጥፋት ለማስቆም አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ አለበት: አለበለዚያ የጥፋተኝነት ወይም የተባባሪነት ሸክሙን የመሸከም አደጋውን ለመውሰድ ዝግጁ መሆን ይጠበቅበታል ።
Never again is NOW.